February 13, 2024 – DW Amharic 

እስራኤል በሐማስ ላይ የምታካሒደውን ወታደራዊ ዘመቻ ወደ ራፋ ለማስፋት አቅዳለች። ዕቅዱ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና የተመ በሥጋት የሚመለከቱት ነው። በሐማስ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግፊት ለማድረግ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያቀኑት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያለ ውጤት ተመልሰዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ