February 13, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወገል ጤና ከተማ አቅራቢያ በባህላዊ ማዕድን ቁፋሮ ላይ የነበሩ ከ20 እስከ 30 የሚደርሱ ወጣቶች ባለፈው ሐሙስ ሌሊት ናዳ ተደርምሶ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ በመግባታቸው የወጣቶቹ ህይወት ምን ላይ እንዳለ እንደማይታወቅ የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡ ወጣቶቹን በማሽን በታገዘ ቁፋሮ ማውጥት እንዳልተቻለም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ