February 13, 2024 – DW Amharic
የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ ሠነድ ሲያዘጋጅ የቆየው 13 አባላት ያሉት የባለሙያዎች ቡድን ሥራውን አጠናቆ መበተኑ ተገለፀ። ሥራውን ሕዳር 2015 ዓ.ም የጀመረው የባለሙያዎች ቡድን የፖሊሲ ረቂቅ ሰነዱን የመጨረሻ ውጤት ታኅሣሥ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ አድርጎ ነበር። ቅድሚያ ሥራው አማራጭ ሰነድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ መግባት እንደነበርም ያስታውሳሉ።…