February 14, 2024 – DW Amharic 

በኪረሙ ወረዳ ጨፈ ሶሮማ ከምትባል ስፍራ በ2014 ዓ.ም እንደተፈናቀሉ የነገሩን እና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈጉ ነዋሪ በወረዳቸው ለረጅም ጊዜ የቆየ ጸጥታ ችግር ባሁኑ ወቅት መረጋጋቱን ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ለዓመታት በቆየው የሰላም መናጋት ሀብት ንብረታቸው መውደሙን ገልጸው ሰብአዊ ድጋፍ ለወራት እንዳላገኙ ተናግረዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ