February 14, 2024 – DW Amharic

ጽንፈኞቹ ስደተኞች ከነዘር ማዘራቸውን ከሃገራችን ይውጡ በማለት የሚያደርጉት ውትወታ በአብዛኛው ለምርጫ ቅስቀሳ ተብሎ ነው ቢባልም በሕብረተሰቡ ግን እንዲህ አይነት አደገኛ አስተሳሰቦች እየተስፋፉ መምጣታቸውን በተለያዩ የአውሮጳ ሃገሮች ጽንፈኞች ወደስልጣን መምታት መጀመራቸው የዚህ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ