February 14, 2024 – DW Amharic
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ መላኩ ገብሬ ተጠይቀው የተጠቀሱት ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እርዳታ እንዳይሰጣቸው ደብዳቤ ደርሶኛል የሚል ምላሽ ሰጥተዋል፣ የትራንስፖርት ሁኔታዎች ለምን አልተመቻቹም ይህ ባለበለበት ሁኔታ እርዳታ ለምን ተቋረጠ? ስንል ጠይቀናቸው ነበር “የባጀት ችግር” አለብን ብለዋል፡፡…