February 14, 2024 – DW Amharic
በጦርነቱ በትግራይ ላይ የደረሰው ውድመት በገንዘብ ሲተመን በአጠቃላይ 80 ቢልዮን ዶላር እንደሚገመት የገለፁት አቶ ጌታቸው ረዳ ይሁንና ይህ የሚያካክስ ድጎሞ እየተደረገ እንዳልሆነ ተናግረዋል። በዚህና ሌሎች ምክንያቶችም የክልሉ አስተዳደር ለበጀት ክፍተት ተዳርጎ እንዳለ ተናግረዋል።…