February 15, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ “ቆንጠጥ የሚያደርግ” ሆኖ ሊስተካከል እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እምነት አድሮባቸዋል። የዋጋ ግሽበት፣ ታክስ፣ የንግድ ሚዛን መጓደል ዐቢይ ከጠቀሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ናቸው። “የኢትዮጵያ ሕዝብ በበቂ ደረጃ ታክስ እየተከፈለ እንዳልሆነ ተገንዝቦ ማሻሻያዎች ላይ ቢተባበር መልካም ነው” ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ