February 15, 2024 – DW Amharic 

ካለፈው ሐሙስ ሌሊት ጀምሮ የኦፓል ማዕድን ቁፋሮ ለማድረግ 700 ሜትር ያህል ርዝመት ባለው ዋሻ ውስጥ በቁፋሮ ላይ እንዳሉ 20 ያህል ወጣቶች በናዳ ተቀብረዋል፡፡ ወጣቶቹን በቁፋሮ ለማውጣት እየተደረገ ያለው ስራም እስካሁን ውጤት እያስገኘ እንዳልሆነ ከተጎጂ ቤተሰቦች የአክስታቸው ልጅ በናዳው ጉዳት የደረሰባቸው አስተያየት ሰጪ አመልክተዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ