February 15, 2024 – DW Amharic

የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ በአማራ ክልል በመራዊ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አውግዞ መግለጫ አውቷል። ህብረቱ በቃል አቀባዩ በኩል ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ ግድያው በነጻና ገለልተኛ ቡድን ተጣርቶ የወንጀሉ ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ