February 15, 2024 – DW Amharic
በማዕከላዊ ትግራይ ዞን በምትገኘው አበርገሌ ወረዳ የተከሰተው ድርቅ እና ረሃብ አሳሳቢ መሆኑን የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ከስፍራው ተመልክቷል። በድርቁ ምክንያት እየቀረበ ያለው ዕርዳታም ከተከሰተው ድርቅ ጋር የማይመጣጠን እንደሆነ ከአካባቢው አስተዳደር ተረድቷል። ድርቁ ከ80 በላይ ሰዎችን ህይወት ነጥቋል።…