February 17, 2024 – DW Amharic 

የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባኤ የሚካሄደው በአስተናጋጇ ኢትዮጵያ ሳይቀር በሌሎች በርካታ አባል አገሮች፤ የሰላም ችግር ባለበት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦችም በድርቅ ምክንያት ለረሀብ አደጋ በተጋለጡበት ድባብ ነው። አስተያየት ሰጭዎች ህብረቱ በዘንድሮው ጉባኤ አዲሱ ነገር በደካማ አቋም ላይ መሆኑን ይገልፃሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ