February 17, 2024 – DW Amharic
በትግራይ ለረሃብ በተጋለጡ አካባቢዎች በተለይም ህፃናት ለከፋ ሁኔታ እየተጋለጡ ይገኛሉ። በክልሉ አበርገለ የጭላ ወረዳ በሦስት ወራት ብቻ 120 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል። በተከተሰው ድርቅና ረሃብ ምክንያት በምግብ እጥረት የተጠቁ ህፃናት ቁጥር በሶስት እጥፍ ጨምሯል።…