February 17, 2024 – DW Amharic

በጎጃም መርዓዊ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ ያዘዙትና የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ግፊት እንዲደረግ ዓለም አቀፉ የዐማራ ህብረት ጥሪ አቀረበ። ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ህብረት፤ የመራዊው ግድያን ያዘዙትና የፈጸሙት ለዓለም አቀፍ ፍርድ መቅረብ አለባቸዉ፤ በዐማራ ክልል የተራዘመው የእስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት አለበት ሲል ጠይቀዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ