February 21, 2024 – DW Amharic

የጭንቅላት ዕጢ መንስኤያቸው ከማይታወቅ የጤና ችግሮች አንዱ ነው። በአብዛኛው በቀዶ ህክምና እንደሚወገድ የሚገለጸው የጭንቅላት ዕጢ የሚያስከትላቸው የህመም ምልክቶች፣ የሚደረገው ምርመራና ህክምና ምን ይመስላል?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ