March 2, 2024 – DW Amharic 

በውሳኔ ዐሳቡ ሰነድ ላይ እንደተመለከተው፣ ሴቶች ህጻናትና አዛንቶችን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው የዐማራ ንጹሃን ዜጎች፣ በመንግስት ኃይሎች በድሮንና ሌሎች ከባድ መሳሪያዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።የመንግስት የፀጥታ ኃይሎችና ሌሎች ታጣቂዎች፣ በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ ጾታዊና ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መፈጸማቸውንም ገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ