March 2, 2024 – DW Amharic 

128 ኛው ዓመት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ በቅርቡ በተመረቀው የዓድዋ ሙዚየም ውስጥ በመንግሥት ደረጃ ተከበረ።
ለወትሮው ፒያሳ ምኒልክ አደባባይ እና በዙሪያእ በዓሉን ያከብር የነበረው ብዙ ቁጥር የነበረው ሕዝብ በዚህኛው ዓመት በሥፍራው በዓሉን እንዳያከብር በፀጥታ አካላት ክልከላ ተደርጎበታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ