March 6, 2024 – DW Amharic 

የአውሮጳ ኅብረት ባለፈው ታኅሳስ ቀኝ ጽንፈኞች የመራጩን ድምጽ ለማግኘት አጀንዳ ለሚያደርጉት ሕገ-ወጥ ለሚሉት ስደት መፍትሄ ይሆናል ባሉት የስደት ሕግ ማሻሻያ ተስማምተዋል። ይሁንና በጉዳዩ ላይ በቅርቡ በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት መሠረት በሰኔው የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ምርጫ ቀኝ ጽንፈኞች ከፍተኛ ድምጽ ያገኛሉ የሚል ስጋት አለ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ