March 6, 2024 – DW Amharic 

ትውልዱ እንዴት የሚገለጽ ነው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤታ ክርስትያን ቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ «ያለንበት ዘመን ለእግዚአብሔር ክብርን የነሣ፤ ከፍቅርና ከአንድነት የራቀ፣ ራስ ወዳድነትና በቃኝ አለማለት የወረረው፤ በዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂ የተዋጠ ትውልድ የታየበት ዘመን ነው» ብለዋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ