March 6, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል፤ ደቡብ ወሎ ዞን፤ ተሁለደሬ ወረዳ፤ «ቱርክ» በተባለ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች «ለከፍተኛ ረሀብ ተጋልጠናል» አሉ ። በረሀብ ሰዎች መሞታቸውንም ተፈናቃይ አስተያየት ሰጪዎች ለዶይቸ ቬለ (DW) አመልክተዋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ