March 12, 2024 – DW Amharic 

ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን የአዲስ አበባና የመቀሌ መሪዎች ኃላፊነት እንደሚሰማዉ ፖለቲከኛ ትግራይ፣ አማራ ይሁን ኦሮሚያ ክልሎች የሚያልቀዉን ሰዉ ሕይወት ማደን አይደለም ዉዝግባቸዉን እንኳን ራሳቸዉ ማስወገድ አቅቷቸዉ እንደሚያዉቁና እንደለመዱት የአሜሪካ-አዉሮጳና አፍሪቃን ሽምግልና እየተማጸኑ ነዉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ