የህብረቱ ውሳኔ የኢትዮጵያ ቡና አመራረት ሂደቱ እስኪጣራም ቢሆን ተጽእኖው እየታዬ ነው ብሏል፡፡ በሌላ በኩል በቀይ ባህር አከባቢ እየተስተዋለ ያለው አለመረጋጋት የወደብና መርከብ እንቅስቃሴን በጉልህ ማቀዛቀዙም የቡና ማህበሩን በእጅጉ አሳስቧል፡፡…