አውሮጳውያን ከግዛታቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጠውን የአፍሪቃ አህጉር ቅኝ የገዙበት መንገድ አስገራሚ ነው ። እያንዳንዱ ሀገር ወደ አፍሪቃ እግሩን ያስገባበት የታሪክ አጋጣሚም እንዲሁ አስገራሚ ነው። በዚህ ረገድ ጀርመን በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ቅኝ የገዛችበት አጋጣሚ በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ እንደነበር ሲታሰብ በእርግጥ ያስገርማል።…