March 14, 2024 – DW Amharic 

በሀረሪ ክልል በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ እስከትናንት ድረስ ቢያንስ ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተገልጧል ። ከሰባ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ ዐስታውቋል ። 31 ሰዎች ታክመው ወደ ቤታቸውመ መመለሳቸውም ተገልጧል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ