March 14, 2024 – DW Amharic

በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ እና በምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላ ወረዳ ውስጥ በሚስተዋለው የፀጥታ ችግር በንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ ማሳደሩን የአካባቢው ነዋሪዎኢትዮጵያች አስታወቁ ። አልፎ አልፎ በታጣቂዎች እና ጸጥታ ኃይላት መካከል በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ አሁንም ጉዳት እየደረሰ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ