ዋሽንግተን ዲሲ — በሶማሊኛ ቋንቋ የሚተላለፈው ‘ካልሳን ቲቪ’ የቀድሞ ዘጋቢ እና ከአንድ ወር በፊት በሶማሌ ክልል ውስጥ የታሰረው ሙሄዲን መሐመድ፣ ያለቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቅ፣ ሲፒጄ ጠየቀ።
ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ማሰርም መቆም እንደሚገባው፣ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅቱ አሳስቧል፡፡
መቀመጫውን ለንደን ላደረገው ‘ካልሳን ቲቪ’ የሶማልኛ ቋንቋ ብዙኀን መገናኛ ሲሠራ የነበረው…