March 15, 2024 – DW Amharic 

የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ለመበተን እና ወደ ማህበረሰቡ መልሶ ለማዋሃድ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የገለፁት የበለፀጉ ሀገራት በአማራ በኦሮሚያና በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የተከሰቱት ቀውሶች በተመሳሳይ ቁርጠኝነት ችግራቸው እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል። ሁለቱ ወገኖች በቂት ወራት ተመሳሳይ ውይይት ለማድረግ ስለመወሰናቸውም ተነግሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ