March 15, 2024 – DW Amharic 

ህወሓት ከተፈረመ 16 ወራት ያለፈው ውል በከፊል መፈፀሙን፣ በርካታ የስምምነቱ ይዘቶች ደግሞ አሁንም በእንጥልጥል እንዳሉ በውይይቱ መነሳቱን ገልጿል።ህወሓት በስምምነቱ መሰረት ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ የሆኑ ሐይሎች አሁንም ከትግራይ አለመውጣቸውን፣ 40 በመቶ የትግራይ ግዛት አሁንም ወደ ክልሉ አስተዳደር እንዳልገባ ማንሳቱን በመግለጫው ጠቁሟል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ