ፓርቲው የዜጎች ግዲያ መበራከትና ፍትህ አለመስፈን በክልሉ በሰኔ ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል የሚል ስጋቱን ገልጿል። የከፍተኛ ፖሊስ መኮንን ጨምሮ በግለሰቦች ላይ በመተከል ዞን እና አሶሳ ዞን ግድያ የፈጸሙ ወደ ህግ አለመቅረባቸው ስጋት የፈጠረና የፍትህ አካላትን ተአማኒነትንም ጥያቄ ውስጥ ያስገባ ድርጊት ነው ብሏል፡፡…