በአዲስ አበባ በጎዳናና በወሲብ ንግድ የሚተዳደሩ ብሎም ለተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የተዳረጉ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለው የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ዛሬ ተመርቋል፡፡ማዕከሉ በዋነኛነት በሴተኛ-አዳሪነት የተሰማሩትን በመቀበል ሙያዊና ስነ ልቦናዊ ድጋፍና ስልጠናዎችን በመስጠት ወደ ስራ ያሰማራልም ነው የተባለው፡፡…