March 15, 2024 – DW Amharic

የቻጋ ሕዝብ በአፍሪቃ እጅግ ታዋቂ እና ትልቁ በሆነው የኪሊማንጃሮ ተራራ ተዳፋታማ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው ። ህዝቡ የተራራውን አናት ኪቦ ብለው ይጠሩታል።
ነገር ግን በዘመናዊው ታሪክ ታንዛንያውያን ተማሪዎች የኪሊማንጃሮ ተራራ በጀርመን ሚሺነሪ ዮሃንስ ሬብማን አማካኝነት በ1848 እንደተገኘ ያስባሉ ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ