March 15, 2024 – Konjit Sitotaw 

በአብይ አህመድ አገዛዝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በር ላይ ታፍነው ከተወሰዱ ተማሪዎች መካከል፦

1 ,ጆን ተሻገር

2, ቃልኪዳን እያሱ

3, ቴዎድሮስ ይበልጣል እና

4, አራጋው ሞሳው ይገኙበታል።(  ምስላቸው ከታች ይገኛል

ከተማሪዎቹ መካከል ሦስቱ የ4ኛ አመት እና አንደኛው ደግሞ የ3ኛ አመት የህግ ተማሪዎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል። ተማሪዎቹም እስካሁኗ ሰዓት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ከቅርብ ጓደኞቻቸው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በአብይ አህመድ አረመኔአዊ አገዛዝ አማራ ከሆንክ የትም እና በምንም አይነት ሁኔታ ትታገታለህ፣ ትታፈናለህ፣ ትገደላለህ፣ ትፈናቀላለህ።