በናይጄሪያ፣ ባለፈው ሳምንት በታጣቂዎች ለተጠለፉት ከ250 ለሚበልጡ ተማሪዎች፣ የመንግሥቱ የጸጥታ ኀይሎች ፈጽሞ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዳይከፍሉ፣ ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ ትዕዛዝ እንደሰጡ የአገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስትር ተናገሩ፡፡…