· Mesganaw Andualem ከምስጋናው አንዷአለ ፌስ ቡክ የተወሰደ

 · የአማራ ፋኖ በጎንደር፤ብዙ የተደከመበት ሂደት በመጨረሻ ለፍሬ በቅቷል፡፡

1. ሰብሳቢ—————-አርበኛ ባዬ ቀናው

2. ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ ——— አርበኛ ውባንተ አባተ

2.1 ም/ወታደራዊ አዛዥ ——— አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል

2.2 የዘመቻ መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ ከፍያለው ደሴ

2.3 ም/ዘመቻ መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ ግዛቸው አሌ

2.4 የሥልጠና መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ አምሳሉ ማዘንጊያ

2.5 ም/ሥልጠና መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ ገ/ሕይወት ማሞ እና አርበኛ ማንዴላ እያዩ

2.6 የሎጀስቲክስ መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ ነጻነት ይበልጣል

2.7 ም/ሎጀስቲክስ መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ አንተነህ ብርሃኔ

2.8 ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ አዛዥ———አርበኛ ሰሎሞን አጠና

2.9 ም/ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ አዛዥ— አርበኛ ጸዳሉ ደሴ እና ሃ/አለቃ ክፍለ ጊዮርጊስ እሸቴ

3. ም/ሰብሳቢና ፖለቲካዊ ዘርፍ ኃላፊ ——— አርበኛ አራጋው እንዳለ

3.1 ም/ፖለቲካዊ ዘርፍ ኃላፊ ——— አርበኛ አበበ ብርሐኑ

4. የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ኃላፊ – አርበኛ ኢንጅነር በዬነ አለማው

4.1 ም/የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ኃላፊ- አርበኛ ዶ/ር ገደፋው አስታጥቄ

5. የቀጠናዊ ትስስር ዘርፍ ኃላፊ ———- አርበኛ አማረ አሸንፍ

5.1 ም/ቀጠናዊ ትስስር ዘርፍ ኃላፊ ———- አርበኛ ባበይ ጌታሁን እና አርበኛ ብዟየሁ አታላይ

6. የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ———– አርበኛ አሸናፊ የወንድወሰን

6.1 ም/ሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ———- አርበኛ ኢያሱ አባተ

7. ወታደራዊ እቅድና እስትራቴጂክ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ —- ኮሎኔል ታደሰ እሸቴ

7.1 ም/ወታደራዊ እቅድና እስትራቴጂክ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ–ኮሎኔል አሸናፊ ይሁኔ

8. የሂሳብና ንብረት አሥተዳደር ዘርፍ ኃላፊ ———- አርበኛ ታምራት ምስጋናው

8.1 ም/የሂሳብና ንብረት አሥተዳደር ዘርፍ ኃላፊ ——— አርበኛ ጋሻው ሲሳይ እና አርበኛ ጌትነት አለባቸው

9. የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ———– አርበኛ ቴወድሮስ አባይ

9.1 ም/የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ———– አርበኛ ደመላሽ ካሳ

10. የመረጃና ደህንነት ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ*******

10.1 ም/የመረጃና ደህንነት ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ*****

11. የጽ/ቤት ኃላፊ ———– አርበኛ ረ/ፕ ተስፋሁን አትንኩት

11.1 ም/ጽ/ቤት ኃላፊ ———– አርበኛ አስምሮ ፍቃዴ

ጥብቅ ማሳሰቢያ፦

በዚህ ውስጥ ገና ያልተካተቱ አሉ፡፡ አሁንም የተጀመረው ውይይት ፍሬ አፍርቶ ሁሉም ወደ አንድ ይሰባሰባሉ ብለን ተስፋ አለን፡፡ በቅርቡ ብልጽግና ከወያኔ ጋር ሆኖ ወረራ እንደሚፈጽም መቸም ሰምታችኋል፡፡ ከምንጊዜውም በላይ አንድነት ያስፈልጋል፡፡ ከአንድነት ውጭ ሌላ ምርጫ የለም፡፡