March 18, 2024

መንግስት ወደ ኦሮሚያ ክልል የመለሳቸው ተፈናቃዮች “የከፋ በመሆኑ” ወደ ደብረብርሃን እየተመለሱ ነው

ወደ ኦሮሚያ ክልል የተመለሱ ተፈናቃዮች ወደመጡበት ደብረ ብርሃን መልሱን የሚል ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑን አዲስ ማለዳ ሰምታለች።

ተመላሾቹ በኦሮሚያ ክልል ዞኖች የሚገኙበትን ሁኔታ ሲገልጹ “እንጨት እንኳን መስበር አንችልም። ለህይወታችን አስጊ ነው፤ ከመጠለያችን መውጣት አንችልም።
በዛ ላይ ከመንግስት ምንም አይነት ድጋፍ እየተደረገልን አይደለም” ብለዋል።

ደብረ ብርሃን የሚገኙትም የከፋ ችግር ውስጥ ሲሆኑ ተፈናቃዮቹ ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዲመለሱ ሆን ተብሎ እንዲቸገሩ እየተደረገ ስለመሆኑና… https://addismaleda.com/archives/36342 

የአዲስ ማለዳን ልዩ ዘገባ ሙሉ ያንብቡ