የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት “የሲስተም ችግር” እንዳጋጠመው ገልጾ ነበር። በዚሁ ዕለት በተለይ በውስን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ቁጥራቸው በውል ያልተለየ ተማሪዎች በፈጣን የገንዘብ መክፈያ መሣሪያ (ATM) በሒሳብ ቁጥራቸው እንኳን የሌለውን ያህል የገንዘብ መጠን ያለ አግባብ መመንተፋቸው ተነግሯል።…