March 19, 2024 – DW Amharic 

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ.ም. የተፈቱበትን ውሳኔ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አጣጥሎ ነቀፈ። ኦነግ በመግለጫው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችን በግፍ አፈናቅለዋል ያላቸው የቀድሞ ክልላዊ ፕሬዝዳንቱ ሲለቀቁ ክስ እንኳ ያልተመሰረተባቸው አመራሮቼ በእስር ላይ ይገኛሉም ሲል ውሳኔውን ተቃውሞታል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ