March 20, 2024 – DW Amharic

በሩሲያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመጀመሪያ ደረጃ ውጤት መሠረት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ ሩብ ክፍለ ዘመን የሚጠጋውን የስልጣን ዘመናቸውን ለተጨማሪ ስድስት ዓመታት ሊያራዝሙ ነው። እንደ ማዕከላዊ ምርጫ ኮሚሽን ከሆነ፣ ፑቲን 87 በመቶ የሚሆነውን ድምፅ አሸንፈዋል ።ለመሆኑ ፑቲን ከምርጫ በኋላ በሩሲያን ለውጦች ያደርጉ ይሆን?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ