የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ለግብጽ የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ ለመስጠት ተፈራርሟል።ከዚህ ብድርና እርዳታ ውስጥ የተወሰነው ወደ አውሮጳ የሚጎርፈውን ስደተኛ ለማስቆም የለመ ነው። ወደ አውሮጳ የሚካሄድ ስደትን ለማስቆም ሰብዓዊ መብቶችን ባለመክበር ከሚወቅሷት ከግብጽ ጋር ኅብረቱ የሚያደርገውን ትብብር የመብት ተሟጋቾች ይተቻሉ።…