በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ከሚገኘው የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ታግተው ቆይተው የተገደሉ ሠራተኞች አስክሬን መቀበሩን የሟች ቤተሰብ ለዶቼ ቬለ ተናገሩ ። በአካባቢው በሚንቀሳቀስ ታጣቂዎች ታግተው ከቆዩ 6 የፋብሪካው ሠራተኞች መካከል ለማስለቀቂያ ለእያንዳንዳቸው ተጠይቆ የነበረው ሦስት መቶ ሺህ ብር ከመሰጠቱ በፊት አምስቱ መገደላቸው ተገልጿል ።…