March 20, 2024 – DW Amharic 

ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ዲያስፖራ ቀን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተከበረ ። የአፍሪቃ ዲያስፖራ ማኀበረሰብን ተጠቃሚ የሚያደርግ አዋጅ ሥራ ላይ ለማዋል እየተጣረ መሆኑን ተገልጧል ። ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ የዲያስፖራ ቀን፣ ትናንት በጆርጂያ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ውስጥ በከፍተኛ ድምቀት ተከብሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ