በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን እና የማኅበራዊ መገናኛ አውታር ጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጫና እና እንግልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ። ከእስር እና ከስደት ባሻገር ጋዜጠኞች ንብረቶቻቸው በጠራራ ፀሐይ በተቀናጀ መልኩ ይመዘበራል፤ መሥሪያ ቤታቸው ቁልፍ ተሰብሮ ይበረበራል ። ተደጋጋሚ እንግልት እና በደል እንደሚፈጸምባቸውም በተደጋጋሚ ይነገራል።…