ጋና አክራ ውስጥ በሚከናወነው የአፍሪቃ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡድን እንደተጠበቀው ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘ ። ዛሬ ጠዋት በተከናወነው የ20 ኪሎ ሜትር የወንዶች የርምጃ ፉክክር በአትሌት ምስጋና ዋቁማ ኢትዮጵያ ወርቅ አግኝታለች ። በተመሳሳይ የሴቶች የርምጃ ፉክክር በኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስንታየሁ ማስሬ የብር ሜዳልያ ተገኝቷል ።…