የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገጠመው ዕክል ለተወሰኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጭር ፌሽታ ቢፈጥርም በባለሙያዎች ዘንድ ጥያቄ አጭሯል። የባንኩ አገልግሎቶች በሙሉ እንዲዘጉ ያስገደደው ክስተት አንድ ተማሪ 180 የገንዘብ ዝውውር እንዲያደርግ ፈቅዷል። ችግር የፈጠረው ማሻሻያ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት ከነባሩ ሥርዓት ጋር መጣጣም ስለመቻሉ መፈተሽ ነበረበት።…