March 23, 2024 – DW Amharic 

የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን በ2016 ዓ/ም በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዲማሩ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ናቸው። ይሁንና እስካሁን ትምህርት አለመጀመራቸው እንዳሳሰባቸው በመግለፅ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ይጠይቃሉ። እስካሁን ከሚለከታቸው አካላት ያገኙት ምላሽ ግን በትዕግስት ጠብቁ የሚል ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ