March 23, 2024 – DW Amharic — Comments ↓

FacebookTwitterEmailShare

የማርያም ልጅ « ባንኩም ሊያፍር ይገባል የራሣቸው ያልሆነ ገንዘብ የወሠዱ ግለሠቦችን እጅግ በጣም ሊያፍሩ ይገባል የመንገድ ሾላ አደረገው አንዴ የህዝብ ገንዘብ እያወጣ የሚወስደው ሲሉ ሰውና ምግባሩ ደግሞ « በአደራ የተሰጠውን ገንዘብ በአደራ በጥንቃቄ መያዝ የባንኩ ድርሻ ነው ሚስጥራዊ ቁጥሮች ከራሱ ከባንኩ ሰራተኞች በቀር ተጠቃሚ አያቅም»ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ