March 23, 2024 – DW Amharic 

የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ብራስልስ ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፤ ጉባኤው በተለይ የዩክሬንንና መካከለኛው ምስራቅ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበትና በመጭው ስኔ ወር ከሚካሄደው የአውሮጳ ፓርላማ ምርጫ በፊትም የተካሄደ የመጨረሻ ጉባኤ በመሆኑ ልዩ ትኩረት የተስጠው ነው ተብሏል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ