March 23, 2024 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የኩፍን በሽታ መስፋፋት የሰዎችን ህይወት እያጠፋ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ዋራ ጃርሶ ወረዳ በስምንት ቀበሌዎች የተከሰተ ወረርሽኙ በአንድ ሳምንት ብቻ ከ50 ያላነሱ ህይወት መቅጠፉ ነው የተነገረው፡፡ በወረርሽኙ ከተጠቁት ደግሞ አብዛኛዎቹ ህጻናት ናቸው ተብሏል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ