አቶ ዮሃንስ ቧያሌው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገር ና አቶ ክርስትያን ታደለን ጨምሮ 14 በእሥር ላይ የሚገኙ ሰዎች ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ “አካላዊ ፣ ሞራላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት” እየተፈፀመባቸው መሆኑን ገለፁ። ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት፤ ለጠቅላይ ፍ/ቤትና ለፍትሕ ሚ/ር በእጅ የተፃፈው ደብዳቤ “እገታን፣ ስወራንና ፍትሕ ማጣትን ይመለከታል” ይላል።…