March 23, 2024 – DW Amharic

የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አዲስ ሊቀ-መንበር ለመምረጥ በእስር ላይ የሚገኙ የቤሕነን አባላት እንዲፈቱ ጠየቁ። ሥራ አስፈፃሚዎቹ “የፓርቲውን ገንዘብ መዝብረዋል” በሚል የወነጀሏቸው ሊቀ-መንበር እንዲታገዱ ይፈልጋሉ። ከክልሉ መንግሥት ሥምምነት የተፈራረሙት ሊቀ-መንበሩ የቀረበባቸውን ውንጀላ አይቀበሉም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ